下载 PDF
返回故事列表

ቲንጊና ላሞቹ 丁吉和奶牛

作者 Ingrid Schechter

插图 Ingrid Schechter

译文 Dawit Girma

配音 Abenezer Chane

语言 阿姆哈拉语

级别 2级

将整故事念出来

播放速度

自动念故事


ቲንጊ ከአያቱ ጋር ይኖራል።

丁吉和奶奶住在一起。


ከላሞቹ በስተጀርባ ከአያቱ ጋር ነበር።

丁吉以前常常和奶奶一起照看奶牛。


አንድ ቀን ወታደሮች መጡ።

有一天,村里来了士兵。


ላሞቹን ወሰዷቸው።

他们把奶牛带走了。


ቲንጊና አያቱ ሮጠው ተደበቁ።

丁吉和奶奶逃离了村庄,躲了起来。


እስከማታ ድረስ በቁጥቋጦ ውስጥ ተደበቁ።

他们白天躲在树丛里。


ከዚያ ወታደሮቹ መመለስ ጀመሩ።

士兵们又回来了。


አያቱ ቲንጊን ቅጠል ውስጥ ደበቀችው።

奶奶把丁吉藏在树叶底下。


ከወታደሮቹ አንዱ ቲንጊን ከተደበቀበት ረገጠው። ግን እሱ ዝም አለ።

有个士兵踩到了丁吉藏身的树叶,但是丁吉没有吱声。


ሲረጋጋ ቲንጊና አያቱ ወጡ።

丁吉和奶奶直到安全了才走出来。


ከዚያም በጸጥታ ወደቤታቸው አዘገሙ።

他们悄悄地爬回家。


作者: Ingrid Schechter
插图: Ingrid Schechter
译文: Dawit Girma
配音: Abenezer Chane
语言: 阿姆哈拉语
级别: 2级
出处: 原文来自非洲故事书Tingi and the Cows
共享创意授权条款
本着作系采用共享创意 署名 3.0 未本地化版本授权条款授权。
选项
返回故事列表 下载 PDF