下载 PDF
返回故事列表

በጣም ረጅም ሰውዬ 一个很高的人

作者 Cornelius Gulere

插图 Catherine Groenewald

译文 Mezemir Girma

配音 Abenezer Chane

语言 阿姆哈拉语

级别 2级

将整故事念出来

播放速度

自动念故事


ዶማው በጣም አጥራበት ነበር።

他的锄头太短了。


በሩም በጣም አጥሮበት ነበር።

他的门口太低了。


አልጋውም በጣም አጥሮበት ነበር።

他的床太短了。


ብስክሌቱም በጣም አጥሮበት ነበር።

他的自行车太短了。


ይህ ሰውዬ በጣም ረጅም ነበር።

这个人太高了!


በጣም ረጅም የዶማ እጀታ ሰራ።

他做了一个很长的锄柄。


በጣም ከፍ ያለ የበር መቃንም ሰራ።

他做了一个很高的门框。


በጣም ረጅም አልጋ ሰራ።

他做了一张很长的床。


በጣም ከፍ ያለ ብስክሌት ገዛ።

他买了一辆很高的自行车。


በጣም ከፍ ያለ ወንበር ላይ ተቀመጠ። በበጣም ረጅም ሹካም በላ።

他坐在一把很高的椅子上。他用一把很长的叉子吃饭。


ቤቱንም ትቶ በትልቅ በጫካ ውስጥ ኖረ። ለብዙ ዓመትም ኖረ።

他离开他的房子住进一个很大的森林里。他在那里住了很多年。


作者: Cornelius Gulere
插图: Catherine Groenewald
译文: Mezemir Girma
配音: Abenezer Chane
语言: 阿姆哈拉语
级别: 2级
出处: 原文来自非洲故事书A very tall man
共享创意授权条款
本着作系采用共享创意 署名 3.0 未本地化版本授权条款授权。
选项
返回故事列表 下载 PDF