下载 PDF
返回故事列表

የተራበው አዞ 很饿的鳄鱼

作者 Christian G.

插图 Wiehan de Jager

译文 Dawit Girma

配音 Abenezer Chane

语言 阿姆哈拉语

级别 1级

将整故事念出来

播放速度

自动念故事


በአንድ ወቅት አንድ በጣም የተራበ አዞ ነበረ።

从前有一条肚子很饿的鳄鱼。


ቀስ ብሎ በጸጥታ የሚበላው ይፈልግ ነበር። ከዚያም…

他慢慢地、悄悄地去找东西吃。 然后……


ኦኦኦኦ!!! አዞው አጓራ!

扑通!鳄鱼来了!


ከዛ በኋላ አዞው አልተራበም፣ እናም ተደሰተ።

然后他肚子就不再饿了,很高兴。


እንደገና እስኪርበው ድረስ።

直到肚子又饿起来了!


作者: Christian G.
插图: Wiehan de Jager
译文: Dawit Girma
配音: Abenezer Chane
语言: 阿姆哈拉语
级别: 1级
出处: 原文来自非洲故事书The hungry crocodile
共享创意授权条款
本着作系采用共享创意 署名 3.0 未本地化版本授权条款授权。
选项
返回故事列表 下载 PDF