下载 PDF
返回故事列表

ማንበብ እወዳለሁ 我喜欢看书

作者 Letta Machoga

插图 Wiehan de Jager

译文 ስሂን ተፈራ, መዘምር ግርማ

配音 Abenezer Chane

语言 阿姆哈拉语

级别 1级

将整故事念出来

播放速度

自动念故事


ማንበብ እወዳለሁ።

我喜欢看书。


ለማን ላንብብ?

我可以念给谁听呢?


ሕጻኗ ተኝታለች።

小妹妹正在熟睡。


ለማን ላንብብ?

我可以念给谁听呢?


እናቴ እና ሴት አያቴ ስራ ይዘዋል።

妈妈和奶奶正在忙。


ለማን ላንብብ?

我可以念给谁听呢?


አባቴ እና ወንድ አያቴም ስራ ይዘዋል።

爸爸和爷爷正在忙。


ለማን ላንብብ? ቁጭ ብዬ ለራሴው አነባለሁ።

我可以念给谁听呢?我可以念给自己听!


作者: Letta Machoga
插图: Wiehan de Jager
译文: ስሂን ተፈራ, መዘምር ግርማ
配音: Abenezer Chane
语言: 阿姆哈拉语
级别: 1级
出处: 原文来自非洲故事书I like to read
共享创意授权条款
本着作系采用共享创意 署名 3.0 未本地化版本授权条款授权。
选项
返回故事列表 下载 PDF