下载 PDF
返回故事列表

እንስሳቱን ተመልከቱ 看看农场里的动物

作者 Jenny Katz

插图 Sandy Campbell

译文 ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)

配音 Abenezer Chane

语言 阿姆哈拉语

级别 1级

将整故事念出来

播放速度

自动念故事


እንስሳቱን ተመልከቷቸው።

看看农场里的动物。


ላሚቷ ‹‹እምቧ›› ትላለች።

母牛“哞哞”叫。


ፍየሏ ደግሞ ‹‹ሜኤኤኤ›› ትላለች።

山羊“咩咩”叫。


ፈረሱም እያስካካ ነው።

老马“嘶嘶”叫。


አሳማውም ያጉረመርማል።

小猪“哼哼”叫。


ዶሮዋ ደግሞ ታስካካለች።

母鸡“咯咯”叫。


ውሻው ‹‹ውው…ውው…ውው…›› እያለ ይጮሀል።

小狗“汪汪”叫。


ገበሬው ደግሞ ‹‹እሽሽሽሽ›› እያለ ድምፅ ያሰማል።

农夫就说“嘘嘘”。


作者: Jenny Katz
插图: Sandy Campbell
译文: ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)
配音: Abenezer Chane
语言: 阿姆哈拉语
级别: 1级
出处: 原文来自非洲故事书Look at the animals
共享创意授权条款
本着作系采用共享创意 署名-非商业性 3.0 未本地化版本授权条款授权。
选项
返回故事列表 下载 PDF