አንድ ዝሆን ዉሃ ለመጠጣት እየሄደ ነው።
Un éléphant va boire de l’eau.
ሁለት ቀጭኔዎችም ዉሀ እየጠጡ ነው።
Deux girafes vont boire de l’eau.
ሁለት ጎሽ እና አራት ወፎች በእንድ ላይ ውሀ ሊጠጡ እየሄዱ ነው።
Trois bœufs et quatre oiseaux vont boire de l’eau.
አምስት ድኩላ እና ከርከሮዎች እየተራመዱ ዉሀ ለመጠጣት እየተጔዙ ነው።
Cinq impalas et six phacochères vont boire de l’eau.
ሰባት የሜዳ አህያዎች እየሮጡ ውሀ ሊጠጡ እየሄዱ ነው።
Sept zèbres courent vers l’eau.
ስምንት እንቁራሪቶችና ዘጠኝ አሳዎች ውሃ ውስጥ እየዋኙ ነው።
Huit grenouilles et neuf poissons nagent dans l’eau.
አንድ አንበሳ እያጔራ ነው። እሱም ውሀ ለመጠጣት ፈልጔል። ከእንሰሳዎቹ ውስጥ አንበሳውን ማን የፈራ ይመስላችኋል?
Un lion rugit. Il veut boire aussi. Qui a peur du lion ?
አንድ ዝሆን ከአንበሳው ጋር ዉሃ እየጠጣ ነው።
Un éléphant boit de l’eau avec le lion.