ለመያዝ ሁለት ትንንሽ እጆች።
يَدَانِ صَغِيرَتَانِ لنُمْسِكَ بِهِمَا.
ለመምታት ሁለት ትንንሽ እግሮች።
قَدَمَانِ صَغِيرَتانَ لِنَرْكُلَ بِهِمَا.
ለማየት ሁለት ትንንሽ ዓይኖች።
عَيْنَان صَغِيرَتَانِ لِنَرَى بِهِمَا.
ለመስማት ሁለት ትንንሽ ጆሮዎች።
اُذُنانِ صَغيرتانِ لِنَسْمَع بِهِما.
ለማቀፍ ሁለት የፍቅር ክንዶች!
وَذِرَاعَا حُبٍّ صَغيرتانِ لِنُعَانِقَ بِهِمَا.