ቀሚሱ ረጅም ነው።
هَذَا الفُسْتَانُ طَوِيلٌ.
ሹራቡ ትልቅ ነው።
هَذِهِ الكَنْزَةُ كَبيرَةٌ.
ቦርሳውም ትልቅ ነው።
هَذِهِ الحَقيبَةُ كَبيرَةٌ.
ኮፉያውም ትንሽ ነው።
هَذِهِ القُبَّعَةُ صَغِيرَةٌ.
ካልሲውም አጭር ነው።
هَذِهِ الجَوَارِبُ قَصِيرَةٌ.
እነዚህ ጫማዎች ግን አዲስ ናቸው።
لَكِنَّ هَذَا الحِذَاءَ جَديدٌ.
ይስማማሉ።
إِنَّهُ مُنَاسِبٌ جِدًّا…